Selected:
ዕዝራና ነህምያ፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል ሳምሰን - EZRA and NEHEMIAH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
ዕዝራና ነህምያ፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል ሳምሰን – EZRA and NEHEMIAH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/
ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
Description
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/
New Sunday School Curriculum Book
ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
Reviews
There are no reviews yet.