ወሰኖች በዶ/ር ሄንሪ ክላውድ እና ደ/ር ጆን ታውንሴንድ – BOUNDARIES bY Henry Cloud and John Townsend
“ወሰኖች ካነበብኋቸው መጻሕፍት ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ ሕይወት – ለዋጭ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ርእሱም ‘ወሰኖች መሰረታዊ የማሕበራዊ ግንኙነት የመጀመሪያ ኮርስ’ ሊበል ይችላል፡፡ በጣም ጠቃሚና ተግባራዊ ብቻ ነው ማለት አይገልጸውም፡፡ ከመጽሐፉ ውስጥ ያገኘሁት ጥበብና መገለጥ በዕለት ተለት ሕይወቴ ላይ እጅግ ጠቅሞኛል፡፡ በቀረው የሕይወት ዘመኔ ሁሉ የምለማመደውና የምተገብረው ይሆናል፡፡ ለዚህ መጽሐፍ ‘አምስት ኮኮብ’ ያንሰዋል፡፡ ክላውድ እና ታውንሴንድ፣ አመሰግናችኋለሁ፡፡”
አንድ የአማዞን ገምጋሚ
Description
Reviews
There are no reviews yet.