አስቴርና ኢዮብ፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – ESTHER and JOB: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson

ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
Description
New Sunday School Curriculum Book
Reviews
There are no reviews yet.