የሥልጠና መጻሕፍት
-
- Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- FAAYIDAA GUUTUU INNI QABUUF MACAAFA QULQULLUU QO’ACHUU: QAJEELFAMA MACAAFA QULQULLUU QO’ ACHUUF NU GARGAARU Maxxansa Lammaffaa Gordon D. Fee fi Douglas Stuart – How to Read the Bible for All Its Worth by Gordon D. Fee & Douglas Stuart (Oromiffa)
-
- New Release | በቅርቡ የወጡ, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ በፓትሪክ ሙሪቲ ንያጋ- CALLED TO SERVE: The Spirit of Sacrificial Servant hood by Patrick Murithi Nyaga
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ (Called to Serve: The Spirit of Sacrificial Servanthood) መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ፣ ወደ ደቀ መዛሙርቱ የሚያስተጋባ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አንድ አገልጋይ አገልግሎቱን እንዴት ለእግዚአብሔር ሊያቀርብ እና በዚያም ውስጥ ባሉት በረከቶች ሊደሰት እንደሚችል የሚያበስር ነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ አገልጋዮችን ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጥቂት ተግዳሮቶችን ይለያል ነገር ግን እነርሱን እንዴት እንደምናስወግድ አርቆ የሚያሳይን እውቀት በመስጠት፣ ተግዳሮቶቹን ከማወቅ በላይ ይሻገራል፡፡ ይህ መጽሐፍ የብሉይንና የአዲስ ኪዳንን የአገልጋይነት መርኆችን ታሳቢ በማድረግ፤ እንዴት በተጨባጭነት እንደሚሠሩ ያሳያል፡፡ ብዙ ሰዎች ከማገልገል ይልቅ መገልገልን ይወዳሉ፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበባችሁ፤ በእርግጥም እናንተ አገልጋይ መሆን አለመሆናችሁን መናገር ትችላላችሁ፡፡ መጋቢ ፓትሪክ ሙሪቲ፣ በካዮሌ፣ ናይሮቢ ውስጥ የጎስፕል ሰለብሬሽን ሴንተር ዋና መጋቢ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስና በሥነ-መለኮት ትምህርት ከፓን አፍሪካ ክርስቲያን ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ከመጋቢነት ሚናው በተጨማሪም፣ በኬንያ ውስጥና…
-
-