New Release
-
- New Release | በቅርቡ የወጡ, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ በፓትሪክ ሙሪቲ ንያጋ- CALLED TO SERVE: The Spirit of Sacrificial Servant hood by Patrick Murithi Nyaga
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ (Called to Serve: The Spirit of Sacrificial Servanthood) መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ፣ ወደ ደቀ መዛሙርቱ የሚያስተጋባ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አንድ አገልጋይ አገልግሎቱን እንዴት ለእግዚአብሔር ሊያቀርብ እና በዚያም ውስጥ ባሉት በረከቶች ሊደሰት እንደሚችል የሚያበስር ነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ አገልጋዮችን ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጥቂት ተግዳሮቶችን ይለያል ነገር ግን እነርሱን እንዴት እንደምናስወግድ አርቆ የሚያሳይን እውቀት በመስጠት፣ ተግዳሮቶቹን ከማወቅ በላይ ይሻገራል፡፡ ይህ መጽሐፍ የብሉይንና የአዲስ ኪዳንን የአገልጋይነት መርኆችን ታሳቢ በማድረግ፤ እንዴት በተጨባጭነት እንደሚሠሩ ያሳያል፡፡ ብዙ ሰዎች ከማገልገል ይልቅ መገልገልን ይወዳሉ፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበባችሁ፤ በእርግጥም እናንተ አገልጋይ መሆን አለመሆናችሁን መናገር ትችላላችሁ፡፡ መጋቢ ፓትሪክ ሙሪቲ፣ በካዮሌ፣ ናይሮቢ ውስጥ የጎስፕል ሰለብሬሽን ሴንተር ዋና መጋቢ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስና በሥነ-መለኮት ትምህርት ከፓን አፍሪካ ክርስቲያን ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ከመጋቢነት ሚናው በተጨማሪም፣ በኬንያ ውስጥና…
-
- Devotional Books | የጥሞና ጊዜ መጻሕፍት, New Release | በቅርቡ የወጡ
- ወሰኖች በዶ/ር ሄንሪ ክላውድ እና ደ/ር ጆን ታውንሴንድ – BOUNDARIES bY Henry Cloud and John Townsend
- “ወሰኖች ካነበብኋቸው መጻሕፍት ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ ሕይወት - ለዋጭ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ርእሱም ‘ወሰኖች መሰረታዊ የማሕበራዊ ግንኙነት የመጀመሪያ ኮርስ’ ሊበል ይችላል፡፡ በጣም ጠቃሚና ተግባራዊ ብቻ ነው ማለት አይገልጸውም፡፡ ከመጽሐፉ ውስጥ ያገኘሁት ጥበብና መገለጥ በዕለት ተለት ሕይወቴ ላይ እጅግ ጠቅሞኛል፡፡ በቀረው የሕይወት ዘመኔ ሁሉ የምለማመደውና የምተገብረው ይሆናል፡፡ ለዚህ መጽሐፍ ‘አምስት ኮኮብ’ ያንሰዋል፡፡ ክላውድ እና ታውንሴንድ፣ አመሰግናችኋለሁ፡፡” አንድ የአማዞን ገምጋሚ