-
- Marrige and Family Life | ትዳር እና የቤተሰብ ሕይወት
- Answers for your Marriage by Bruce and Carol Britten
- Learn to love your wife the way she needs to be loved. Enjoy romance and sex in your marriage.
-
- Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- FAAYIDAA GUUTUU INNI QABUUF MACAAFA QULQULLUU QO’ACHUU: QAJEELFAMA MACAAFA QULQULLUU QO’ ACHUUF NU GARGAARU Maxxansa Lammaffaa Gordon D. Fee fi Douglas Stuart – How to Read the Bible for All Its Worth by Gordon D. Fee & Douglas Stuart (Oromiffa)
-
- New Release | በቅርቡ የወጡ, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ በፓትሪክ ሙሪቲ ንያጋ- CALLED TO SERVE: The Spirit of Sacrificial Servant hood by Patrick Murithi Nyaga
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ (Called to Serve: The Spirit of Sacrificial Servanthood) መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ፣ ወደ ደቀ መዛሙርቱ የሚያስተጋባ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አንድ አገልጋይ አገልግሎቱን እንዴት ለእግዚአብሔር ሊያቀርብ እና በዚያም ውስጥ ባሉት በረከቶች ሊደሰት እንደሚችል የሚያበስር ነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ አገልጋዮችን ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጥቂት ተግዳሮቶችን ይለያል ነገር ግን እነርሱን እንዴት እንደምናስወግድ አርቆ የሚያሳይን እውቀት በመስጠት፣ ተግዳሮቶቹን ከማወቅ በላይ ይሻገራል፡፡ ይህ መጽሐፍ የብሉይንና የአዲስ ኪዳንን የአገልጋይነት መርኆችን ታሳቢ በማድረግ፤ እንዴት በተጨባጭነት እንደሚሠሩ ያሳያል፡፡ ብዙ ሰዎች ከማገልገል ይልቅ መገልገልን ይወዳሉ፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበባችሁ፤ በእርግጥም እናንተ አገልጋይ መሆን አለመሆናችሁን መናገር ትችላላችሁ፡፡ መጋቢ ፓትሪክ ሙሪቲ፣ በካዮሌ፣ ናይሮቢ ውስጥ የጎስፕል ሰለብሬሽን ሴንተር ዋና መጋቢ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስና በሥነ-መለኮት ትምህርት ከፓን አፍሪካ ክርስቲያን ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ከመጋቢነት ሚናው በተጨማሪም፣ በኬንያ ውስጥና…
-
- “Be” Series Books | የተዋጣላቸው የንባብ መጻሕፍት, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት
- ለምጽአቱ ተዘጋጅ፡- ዳግም ምጽአት የመወያያ ንድፈ-ሐሳብ ሳይሆን፣ ልንኖርበት የሚገባ እውነት ነው! (የ1ኛ እና 2ኛ ተሰሎንቄ መልእክታት) በዋረን ደብልዩ. ዌርዝቢ – BE READY: The second coming- not a theory to be discussed but a truth to be lived (1 & 2 Thessalonians) by Warren W. Wiersbe.
-
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- መሳፍንትና ሩት፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – JUDGE AND RUTH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ሳሙኤልና ሳኦል፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – SAMUEL and SAUL: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
-
-
- “Be” Series Books | የተዋጣላቸው የንባብ መጻሕፍት, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት
- ታማኝ ሁን፡- እንዴት አድርገን ለቃሉ፣ ለሥራችንና እርዳታችንን ለሚሹ ታማኝ እንደምንሆን (የ1ኛና 2ኛ ጢሞቴዎስ፣ የቲቶ እና የፊልሞና መልእክቶች) በዋረን ደብልዩ. ዌርዝቢ – BE FAITHFUL: How to be faithful to the Word, your tasks, and people who need you (1-2 Timothy, Titus, Philemon) by Warren W. Wiersbe.
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ንዑሳን ነቢያት፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – MINOR PROPHETS: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ንጉሥ ሰሎሞን፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – KING SOLOMON: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- አስቴርና ኢዮብ፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – ESTHER and JOB: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- አበይት ነቢያት፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – MAJOR PROPHETS: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ኤልያስ እና ኤልሳዕ፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል ሳምሰን – ELIJAH AND ELISHA: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- “Be” Series Books | የተዋጣላቸው የንባብ መጻሕፍት, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት
- እውነተኛ ሁን፡- ፍቅር እና ትክክለኛ አኗኗር በማይታወቁበት ዘመን፣ ጭንብልህን አውልቀህ ጣልና በእነዚሁ ነገሮች ላይ እውነተኛ አመለካከት ያዝ! (1ኛ ዮሐንስ መልእክት) በዋረን ደብልዩ. ዌርዝቢ – BE REAL: Throw away your mask and take a realistic look at love and right living in an age which knows little of either (1 John) by Warren W. Wiersbe.
-
- Woman Ministry | የሴቶች አገልግሎት
- ከዕንቁ የከበረች፡- የልባም ሴት ባሕርያት ምሳሌ 31፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለሴቶች በራቼል ፒኔዳ፣ ሱዛና ኖክ፣ ሶፊያ ሙሉ፣ ራሔል አሸብር፣ ጌራልዲን ኮትረል፣ እና መሐሪ ታደሰ – OF GREATER WORTH THAN JEWELS: Characteristics of a Proverbs 31 Woman; A Bible Study For Women by Rachel Pineda, Suzanna Noch, Sofia Mulu, Rahel Ashebir, Geraldine Cotterell, and Mehari Taddesse
-
- Devotional Books | የጥሞና ጊዜ መጻሕፍት, New Release | በቅርቡ የወጡ
- ወሰኖች በዶ/ር ሄንሪ ክላውድ እና ደ/ር ጆን ታውንሴንድ – BOUNDARIES bY Henry Cloud and John Townsend
- “ወሰኖች ካነበብኋቸው መጻሕፍት ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ ሕይወት - ለዋጭ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ርእሱም ‘ወሰኖች መሰረታዊ የማሕበራዊ ግንኙነት የመጀመሪያ ኮርስ’ ሊበል ይችላል፡፡ በጣም ጠቃሚና ተግባራዊ ብቻ ነው ማለት አይገልጸውም፡፡ ከመጽሐፉ ውስጥ ያገኘሁት ጥበብና መገለጥ በዕለት ተለት ሕይወቴ ላይ እጅግ ጠቅሞኛል፡፡ በቀረው የሕይወት ዘመኔ ሁሉ የምለማመደውና የምተገብረው ይሆናል፡፡ ለዚህ መጽሐፍ ‘አምስት ኮኮብ’ ያንሰዋል፡፡ ክላውድ እና ታውንሴንድ፣ አመሰግናችኋለሁ፡፡” አንድ የአማዞን ገምጋሚ
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ዕዝራና ነህምያ፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል ሳምሰን – EZRA and NEHEMIAH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- የሐዋርያው ጳውሎስ ሕይወት፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – LIFE OF PAUL: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – FRUITS OF THE SPIRIT: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል ሳምሰን – THE FIRST CHURCH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- የሙሴ ታሪክ፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪ በሻረን ኤል. ሳምሰን – STORY OF MOSES: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- የምድረ በዳ ኑሮ፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – WILDERNESS: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson