የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጻሕፍት – Church History Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ23 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል ጉዞዬ፡- ዝብርቅርቁ…

Continue Reading

የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የሥልጠና መጻሕፍት – (Training Books from SIM Books Ethiopia)

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥልጠና መጻሕፍት ንዑስ ምድብ ሥር ያሉንን በ31 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና በሥነ መለኮት መጽሐፎቻችን ምድብ ሥር ተመልከቷቸው፡፡…

Continue Reading

በዋረን ዌርዝቢ የተጻፉ የ”. . . ሁን” ተከታታይ መጻሕፍት – “Be” Series Books written by Warren W. Wiersbe

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በ”. . . ሁን” ተከታታይ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ (26 አዲስ ኪዳንን፣ 9 ብሉይ ኪዳንን…

Continue Reading
ወሰኖች – BOUNDARIES
SIM Books Ethiopia/ Bible Based Book

ወሰኖች – BOUNDARIES

"የየዕለት ኑሮኣችንን ውጤታማነት ከሚቀንሱትና ጣዕም ከሚያሳጡት ጉዳዮች አንዱ ወሰኖችን ያልጠበቀ ኑሮ ነው፡፡ ወሰኖች የተሰኘው መጽሐፍ ሳናውቀው አብሮን ለዘመናት የዘለቀውን ችግራችንን ፍንትው አድርጎ ያሳየናል፤ መፍትሔዎችንም ይጠቁመናል፡፡ እኔ ገና የመጀመሪያዎቹን ጥቂት ገጾች…

Continue Reading
የትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት – DOCTRINAL BOOKS
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት – DOCTRINAL BOOKS

እኛ፣ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ከፍል ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት ምድብ ውስጥ የሚገኙትን በ30 ልዩ ልዩ ርእሶች የተዘጋጁትን መጽሐፎቻችንን ለሰማያዊው አባታችን ክብርና ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በረከት…

Continue Reading

የጥናት መምሪያና ማብራሪያ ተከታታይ መጻሕፍት ከኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ – Study Guide and Commentary series by SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በጥናት መምሪያና ማብራሪያ ተከታታይ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ23 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና በሥነ መለኮት መጽሐፎቻችን ምድብ…

Continue Reading

ትልቁ የእግዚአብሔር እይታ፡- የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪካዊ አመጣጥ መቃኘት በቮጋን ሮበርትስ (GOD’S BIG PICTURE: Tracing the Story-line of the Bible by Vaughan Roberts)

2000 ዓመታት ያህል ፈጅተው፣ በሁለት ቋንቋዎች እና በተለያዩ ኪነ-ድርሳን በአርባ ሰዎች የተጻፉ ስድሳ ስድስት መጻሕፍት፡፡ ስፍር ቁጥር በሌላቸው የተለያዩ መጠኖች እና ጥራዞች፣ ትርጉሞች እና ቋንቋዎች የታተመ ዓለም ዓቀፍ የላቀ ሽያጭ…

Continue Reading

ቅይማት፡- በአደባባይ የተፈሩ ሦስት ጥያቄዎች በፊሊፕ ያንሲ – (Disappointment With God: Three Questions No One Asks Aloud) by Philip Yancey

ቅይማት እግዚአብሔር አድሎአዊ ነውን? እግዚአብሔር ጸሎትን አይመልስምን? እግዚአብሔር ስውር ነውን? ከእያንዳንዱ አማኝ ጋር ከፍተኛ ልባዊ ትስስር ባለው በዚህ የፊሊፕ ያንሲ መጽሐፍ ውስጥ እነዚህ ሦስት ጥያቄዎች በግልጽ ተዳስሰዋል፡፡ ፊሊፕ ያንሲ ያካሄዱት…

Continue Reading

የሐዋርያት ሥራ፡- ጠላት በሆነ ዓለም ውስጥ በድፍረት መመስከር – የወንጌል አርበኞች መመሪያ በዶ/ር ሐዊ ብራንት – ACTS: Courageous Witness in a Hostile World by Dr. Howard Brandt

“…ይህ በዶ/ር ሐዊ ብራንት የተጻፈው የሐዋርያት ሥራ ማብራሪያ መጽሐፍ ዘርዘር ያለ ጥናት፣ በተለይ በ1ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያው አጋማሽ ላይ የተካሄደውን የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክሮች ሥራ ለወቅቱ አብያተ ክርስቲያናት ዐውድ አመቻችቶ አቅርቧል…” ዶ/ር…

Continue Reading
×