የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የሥልጠና መጻሕፍት – (Training Books from SIM Books Ethiopia)

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥልጠና መጻሕፍት ንዑስ ምድብ ሥር ያሉንን በ31 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና በሥነ መለኮት መጽሐፎቻችን ምድብ ሥር ተመልከቷቸው፡፡…

Continue Reading
የትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት – DOCTRINAL BOOKS
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት – DOCTRINAL BOOKS

እኛ፣ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ከፍል ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በትምህርተ ሃይማኖት መጻሕፍት ምድብ ውስጥ የሚገኙትን በ30 ልዩ ልዩ ርእሶች የተዘጋጁትን መጽሐፎቻችንን ለሰማያዊው አባታችን ክብርና ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በረከት…

Continue Reading

ትልቁ የእግዚአብሔር እይታ፡- የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪካዊ አመጣጥ መቃኘት በቮጋን ሮበርትስ (GOD’S BIG PICTURE: Tracing the Story-line of the Bible by Vaughan Roberts)

2000 ዓመታት ያህል ፈጅተው፣ በሁለት ቋንቋዎች እና በተለያዩ ኪነ-ድርሳን በአርባ ሰዎች የተጻፉ ስድሳ ስድስት መጻሕፍት፡፡ ስፍር ቁጥር በሌላቸው የተለያዩ መጠኖች እና ጥራዞች፣ ትርጉሞች እና ቋንቋዎች የታተመ ዓለም ዓቀፍ የላቀ ሽያጭ…

Continue Reading
  • 1
  • 2
×