Catalog of SIM Christian Literature Service – የኤስ ኣይ ኤም ክርስቲያናዊ ሥነ ጽሑፍ አገልግሎት የመጻሕፍት ዝርዝር
Catalogue of SIM Lit. july-sept. 2019
Catalogue of SIM Lit. july-sept. 2019
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በመጀመሪያ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ከተዘጋጀ በኋላ፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ በ15 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተጻፉ የሥልጠና መጻሕፍትን…
የማያነብ እንደ እንስሳ ነው፡፡ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል ነው፡፡ ንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል ነው፡፡ ምግብ እያለ የማይበላ፣ መጽሐፍ እያለ የማያነብ (ምን ይባላል?) አለ ማንበብ…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ39 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መጻሕፍት መካከል “የተስፋሁን” ተከታታይ…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር፣ “ባለ መሠረት ሁን” ከሚለው ከዋረን ዌንዴል ዌርዝቢ መጽሐፍ፣ በገጽ 78 ላይ የሰፈረውን አንድ አንቀጽ…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በትዳር እና በቤተሰብ ሕይወት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል፡- የእያንዳንዱ…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሴቶች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ5 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል "የመጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች፡-…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ23 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል ጉዞዬ፡- ዝብርቅርቁ…