ለዓለም እንጸልይ በጄሰን ማንድሪክ -Pray for the world
Description
by Jason Mandryk
ለዓለም እንጸልይ፡ ከኦፕሬሽን ወርልድ የተገኘ አዲስ የጸሎት መረጃ በጄሰን ማንድሪክ
‹‹ጸሎት፣ ለዓለም አቀፍ ተልዕኮዎች (ሚሽኖች) ማንቀሳቀሻ ሞተር ነው፡፡ ስለ ሆነም ከኦፕሬሽን ወርልድ በላይ ምንም ዓይነት መጽሐፍ፣ ወይም ሀብት፣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለጸሎት ቀስቅሶ የማሰማራትን ሥራ መፈጸም አልቻለም፡፡ ከዚህ የተነሣ፣ ‹ለዓለም እንጸልይ› የሚለውን መጽሐፍ እንድታነብቡ ድጋፌን ስሰጥ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ይህ አዲስ መጽሐፍ፣ ከኦፕሬሽን ወርልድ ቡድን ዘንድ ወቅታዊ የምርምር ውጤትን ለብዙኀኑ አንባቢያን በማምጣት፣ እጅግ ብዙ መጠን ያለው የጸሎት ተግባር እንቅስቃሴ እንዲኖር ያደርጋል፡፡ ለዓለም አቀፍዋ ቤተ ክርስቲያንና ወንጌልን ገና በስፋት ላልሰሙ ሕዝቦች፣ ምንኛ አገልግሎትን ፈጸሙ፡፡ ይህን መጽሐፍ እንካችሁ አንብቡት. . . ከዚያም ጸልዩ!
ሚካኤል ኦ፣ የሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር እና፣ የሉሳን እንቅስቃሴ ሲኢኦ
PRAYFOR THE WORLD: A New Prayer Resource from Operation World
“Prayer is the fuel of global missions. No book, ministry or resource has done more to mobilize God’s people to pray than Operation World. And so, it is with great delight that I recommend Pray for the World. This new tool will mobilize immeasurably more prayer, bringing the latest research from the Operation World team to a broader audience. What a service they have performedfor the global church and for the least-reached people. Take up, and read…and pray!”
MICHAEL OH, executive director and CEO of the Lausanne Movement
Reviews
There are no reviews yet.