-
- Marrige and Family Life | ትዳር እና የቤተሰብ ሕይወት
- Answers for your Marriage by Bruce and Carol Britten
- Learn to love your wife the way she needs to be loved. Enjoy romance and sex in your marriage.
-
- Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- FAAYIDAA GUUTUU INNI QABUUF MACAAFA QULQULLUU QO’ACHUU: QAJEELFAMA MACAAFA QULQULLUU QO’ ACHUUF NU GARGAARU Maxxansa Lammaffaa Gordon D. Fee fi Douglas Stuart – How to Read the Bible for All Its Worth by Gordon D. Fee & Douglas Stuart (Oromiffa)
-
- New Release | በቅርቡ የወጡ, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት, Training Books | የሥልጠና መጻሕፍት
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ በፓትሪክ ሙሪቲ ንያጋ- CALLED TO SERVE: The Spirit of Sacrificial Servant hood by Patrick Murithi Nyaga
- ለማገልገል መጠራት:- መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ (Called to Serve: The Spirit of Sacrificial Servanthood) መሥዋዕትነት የተላበሰ የአገልጋይነት መንፈስ፣ ወደ ደቀ መዛሙርቱ የሚያስተጋባ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አንድ አገልጋይ አገልግሎቱን እንዴት ለእግዚአብሔር ሊያቀርብ እና በዚያም ውስጥ ባሉት በረከቶች ሊደሰት እንደሚችል የሚያበስር ነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ አገልጋዮችን ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጥቂት ተግዳሮቶችን ይለያል ነገር ግን እነርሱን እንዴት እንደምናስወግድ አርቆ የሚያሳይን እውቀት በመስጠት፣ ተግዳሮቶቹን ከማወቅ በላይ ይሻገራል፡፡ ይህ መጽሐፍ የብሉይንና የአዲስ ኪዳንን የአገልጋይነት መርኆችን ታሳቢ በማድረግ፤ እንዴት በተጨባጭነት እንደሚሠሩ ያሳያል፡፡ ብዙ ሰዎች ከማገልገል ይልቅ መገልገልን ይወዳሉ፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበባችሁ፤ በእርግጥም እናንተ አገልጋይ መሆን አለመሆናችሁን መናገር ትችላላችሁ፡፡ መጋቢ ፓትሪክ ሙሪቲ፣ በካዮሌ፣ ናይሮቢ ውስጥ የጎስፕል ሰለብሬሽን ሴንተር ዋና መጋቢ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስና በሥነ-መለኮት ትምህርት ከፓን አፍሪካ ክርስቲያን ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ከመጋቢነት ሚናው በተጨማሪም፣ በኬንያ ውስጥና…
-
- “Be” Series Books | የተዋጣላቸው የንባብ መጻሕፍት, Theological Books | የሥነ መለኮት መጻሕፍት
- ለምጽአቱ ተዘጋጅ፡- ዳግም ምጽአት የመወያያ ንድፈ-ሐሳብ ሳይሆን፣ ልንኖርበት የሚገባ እውነት ነው! (የ1ኛ እና 2ኛ ተሰሎንቄ መልእክታት) በዋረን ደብልዩ. ዌርዝቢ – BE READY: The second coming- not a theory to be discussed but a truth to be lived (1 & 2 Thessalonians) by Warren W. Wiersbe.
-
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- መሳፍንትና ሩት፡-የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – JUDGE AND RUTH: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson
- ይህ ሥርዓተ ትምህርት መጀመሪያ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በአማርኛ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ የልጆች አገልግሎት ክፍል (Children’s Ministry Resourcing and Training Department) ወይም በአፍሪካ የልጆች ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ክፍል (SIM- African Children’s Curriculum) ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ የመምህሩ መምሪያ፣ የማስተማሪያ ሥዕሎች፣ የማስተማሪያ ጨዋታዎች፣ እና ልጆች ወደ ቤት የሚወስዷቸው ሥዕሎችን ያካተተ ሲሆን፣ መጻሕፍቱን መጠቀም የምትፈልጉ፣ ዘነበ ወርቅ፣ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጎን ባለው አድራሻችን ታገኙናላችሁ፡፡
-
- Chrildren Ministry | የልጆች አገልግሎት, New Sunday School Curriculum | የሰንበት ትምህርት ማስተማሪያ መጻሕፍት
- ሳሙኤልና ሳኦል፡- የልጆች የሰንበት ትምህርት የመምህሩ መምሪያ በሻረን ኤል. ሳምሰን – SAMUEL and SAUL: Children Sunday School Teacher’s Guide by Sharon L. Samson