የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ መጻሕፍት – Bible Study Guides from SIM Books Ethiopia
እባካችሁን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ መጽሐፎቻችንን ተመልከቷቸው፡፡ በዚህ ምድብ ውስጥ በአጠቃላይ 53 በልዩ ልዩ እርእሶች ላይ የተጻፉ መጻሕፍት የተካተቱ ሲሆን፣ 52ቱ በአማርኛ፣ 5ቱ በኦሮምኛ እንዲሁም 1ዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ናቸው፡፡…
እባካችሁን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ መጽሐፎቻችንን ተመልከቷቸው፡፡ በዚህ ምድብ ውስጥ በአጠቃላይ 53 በልዩ ልዩ እርእሶች ላይ የተጻፉ መጻሕፍት የተካተቱ ሲሆን፣ 52ቱ በአማርኛ፣ 5ቱ በኦሮምኛ እንዲሁም 1ዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ናቸው፡፡…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በ”. . . ሁን” ተከታታይ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ (26 አዲስ ኪዳንን፣ 9 ብሉይ ኪዳንን…
ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በጥናት መምሪያና ማብራሪያ ተከታታይ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ23 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና በሥነ መለኮት መጽሐፎቻችን ምድብ…
ቅይማት እግዚአብሔር አድሎአዊ ነውን? እግዚአብሔር ጸሎትን አይመልስምን? እግዚአብሔር ስውር ነውን? ከእያንዳንዱ አማኝ ጋር ከፍተኛ ልባዊ ትስስር ባለው በዚህ የፊሊፕ ያንሲ መጽሐፍ ውስጥ እነዚህ ሦስት ጥያቄዎች በግልጽ ተዳስሰዋል፡፡ ፊሊፕ ያንሲ ያካሄዱት…
“…ይህ በዶ/ር ሐዊ ብራንት የተጻፈው የሐዋርያት ሥራ ማብራሪያ መጽሐፍ ዘርዘር ያለ ጥናት፣ በተለይ በ1ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያው አጋማሽ ላይ የተካሄደውን የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክሮች ሥራ ለወቅቱ አብያተ ክርስቲያናት ዐውድ አመቻችቶ አቅርቧል…” ዶ/ር…
We finished entering the Bibles (10) and Devotional books (11) categories in our newly design website simbooksethiopia.com, which is still in the making.
The SIM Press is established in 1950. Since then, it has served for 68 years by printing and distributing Evangelical Christian books. Nowadays, the work and ministry grew demanding the…