በኤስ አይ ኤም የልጆች ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ የልጆች የሰንበት ትምህርት ቤት ማስተማሪያ ሥርዓተ-ትምህርት – Children Sunday School Curriculum prepared by SIM Ethiopia Children’s Ministry Resourcing & Training Department
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

በኤስ አይ ኤም የልጆች ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ የልጆች የሰንበት ትምህርት ቤት ማስተማሪያ ሥርዓተ-ትምህርት – Children Sunday School Curriculum prepared by SIM Ethiopia Children’s Ministry Resourcing & Training Department

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በመጀመሪያ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ከተዘጋጀ በኋላ፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት…

Continue Reading
በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ አሳታሚነት የተዘጋጁ የሥልጠና መጻሕፍት – Training Books Authored by Dr. Alemu Beeftu and Published by SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ አሳታሚነት የተዘጋጁ የሥልጠና መጻሕፍት – Training Books Authored by Dr. Alemu Beeftu and Published by SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ በ15 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተጻፉ የሥልጠና መጻሕፍትን…

Continue Reading
ስለ ንባብ የሚነገሩ አባባሎች
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

ስለ ንባብ የሚነገሩ አባባሎች

የማያነብ እንደ እንስሳ ነው፡፡ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል ነው፡፡ ንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል ነው፡፡ ምግብ እያለ የማይበላ፣ መጽሐፍ እያለ የማያነብ (ምን ይባላል?) አለ ማንበብ…

Continue Reading
የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የልጆች አገልግሎት መጻሕፍት – Children Ministry Books from SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የልጆች አገልግሎት መጻሕፍት – Children Ministry Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ39 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መጻሕፍት መካከል “የተስፋሁን” ተከታታይ…

Continue Reading
የኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት – Bible Based Books from SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት – Bible Based Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር፣ “ባለ መሠረት ሁን” ከሚለው ከዋረን ዌንዴል ዌርዝቢ መጽሐፍ፣ በገጽ 78 ላይ የሰፈረውን አንድ አንቀጽ…

Continue Reading

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ መጻሕፍት – Bible Study Guides from SIM Books Ethiopia

እባካችሁን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ መጽሐፎቻችንን ተመልከቷቸው፡፡ በዚህ ምድብ ውስጥ በአጠቃላይ 53 በልዩ ልዩ እርእሶች ላይ የተጻፉ መጻሕፍት የተካተቱ ሲሆን፣ 52ቱ በአማርኛ፣ 5ቱ በኦሮምኛ እንዲሁም 1ዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ናቸው፡፡…

Continue Reading

የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ትዳር እና የቤተሰብ ሕይወት መጻሕፍት – Marriage and Family Life Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በትዳር እና በቤተሰብ ሕይወት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል፡-  የእያንዳንዱ…

Continue Reading

የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የሴቶች አገልግሎት መጻሕፍት – Women Ministry Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሴቶች አገልግሎት  መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ5 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል "የመጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች፡-…

Continue Reading
  • 1
  • 2
×