በኤስ አይ ኤም የልጆች ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ የልጆች የሰንበት ትምህርት ቤት ማስተማሪያ ሥርዓተ-ትምህርት – Children Sunday School Curriculum prepared by SIM Ethiopia Children’s Ministry Resourcing & Training Department
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

በኤስ አይ ኤም የልጆች ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ የልጆች የሰንበት ትምህርት ቤት ማስተማሪያ ሥርዓተ-ትምህርት – Children Sunday School Curriculum prepared by SIM Ethiopia Children’s Ministry Resourcing & Training Department

የመምህሩ መምሪያ
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ሻረን ሳምሰን በመጀመሪያ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ከተዘጋጀ በኋላ፣ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠቀሙበት በማሰብ ልምዱ ባላቸው ኢትዮጵያውያን በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በኤስ አይ ኤም የልጆች አገልግሎት ክፍል ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ይህ ሥርዓተ-ትምህርት፡-

በየሳምንቱ ትምህርት እየተሰጠ በ9 ዓመት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንዲችል ተደርጎ የተዘጋጀ፣ ደግሞም

31 መጻሕፍትን የያዘ ነው፡፡

በእድሜ በተከፋፈለ መልኩ፣ ይኸውም፡- ከ6-8 ዓመት፣ ከ9-11 ዓመት፣ እና ከ12-14 ዓመት ያሉ ልጆችን ለማስተማር እንዲመች ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡

ሥርዓተ-ትምህርቱ የቀረበው በጥቅል ሆኖ የሚያካትተውም፡-

የመምህሩን መምሪያ

የማስተማሪያ ሥዕሎችን

የማስተማሪያ ጨዋታዎችን እና

ልጆች የሚሠሩባቸውን ወረቀቶች ነው፡፡

ሥርዓተ-ትምህርቱ “ለማስተማር ምቹ! ለመማር አስደሳች!” ነው፡፡

Dear customers, we, in SIM Ethiopia, are presenting Children Sunday School Curicculum originally authored in English by Dr. Sharon Samson and translated in to Amharic and Affan Oromo by experienced Ethiopians so that the Ethiopian Evangelical churches can use it.This is:

a 9 years curriculum designed to be taught weekly and

includes 31 books

divided by the age levels of children: 6-8 years, 9-11 years, and 12-14 years old.

The curriculum is presented in a set including:

Teacher’s Guide

Teaching Pictures

Teaching Games and

Take-Home Papers.

The curriculum is “easy to teach! Fun to learn!”

Please, check out the Children’s Curriculum sub-category under the main category of Children Ministry Books.

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×