በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ አሳታሚነት የተዘጋጁ የሥልጠና መጻሕፍት – Training Books Authored by Dr. Alemu Beeftu and Published by SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ አሳታሚነት የተዘጋጁ የሥልጠና መጻሕፍት – Training Books Authored by Dr. Alemu Beeftu and Published by SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር ካሉን መጻሕፍት መካከል በተለይ በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ በ15 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተጻፉ የሥልጠና መጻሕፍትን አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መጻሕፍት መካከል፡-

“መሪዎችን ለመንግሥቱ ተጽዕኖ መቀስቀስ”፣

“እውነተኛ አምልኮ”፣

“ውጤታማ የአመራር ሂደት”፣

“መንፈሳዊ ተጠያቂነት”፣

“ቆራጥነት፡- ወደ ሙላቱ ለመድረስ”፣ እና

“ልብህን ከጭንቅላትህ በላይ አድርገው”

በሚሉ አርእስት ያሳተምናቸው ይገኙበታልና አንብባችሁ ተጠቀሙባቸው፡፡ መጻሕፍቱ ለቤተ ክርስቲያን መሪዎች፣ ለአስተማሪዎች/ለአሠልጣኞች፣ ለአገልጋዮች፣ እንዲሁም ለሁሉም ምእመናን ጠቃሚ ናቸው፡፡

 

Dear customers, we, in SIM Books Ethiopia, are presenting 15 titles of training books authored by Dr. Alemu Beeftu. Please, check out the Training books sub-category under the main category of Theology Books. Out of these books, we believe that:

“Igniting Leaders for Kingdom Impact”,

“True Worship”,

“The Leadership Journey”.

“Spiritual Accountability”,

“Determination: To Make a Difference”, and

“Put Your Heart above Your Head”

will be useful for Church leaders, teachers/trainers, ministers, as well as all believers. And, they are worth reading.

 

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×