የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የልጆች አገልግሎት መጻሕፍት – Children Ministry Books from SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የልጆች አገልግሎት መጻሕፍት – Children Ministry Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በልጆች አገልግሎት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ39 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መጻሕፍት መካከል “የተስፋሁን” ተከታታይ መጻሕፍት (ተስፋሁንና ሰማያዊ ኮፍያው፣ ተስፋሁን ጉዞው፣ ተስፋሁንና ትንሹ ቡችላው፣ ተስፋሁንና መጥፎዎቹ ዝንጀሮዎች፣ ተስፋሁንና የምትበርረዋ ሽልንግ፣ እና የተስፋሁን ችግሮች)  በኤድና ኦ. ሜንዚስ በእንግሊዘኛ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም የልጆች አገልግሎት ክፍል ወደ አማርኛ ተተርጉመው የተዘጋጁ መጻሕፍት ለልጆች፣ ለወላጆችና ለአሳዳጊዎች፣ እና በልጆች አገልግሎት ዙሪያ ለተሰማሩ አገልጋዮች ጠቃሚ ትምህርት የያዙ ስለ ሆነ፣ ሊነበቡ ይገባቸዋል ብለን እናምናለን፡፡

 

Dear customers, we, in SIM Books Ethiopia, are presenting 39 titles of Children Ministry books on our website. Please, check out the Children Ministry books category. Out of these books, we believe that the “TESFAHUN” Book Series (Tesfahun and His Blue Cape, Tesfahun and His Journey, Tesfahun and His Little Puppy, Tesfahun and the Naughty Monkeys, Tesfahun and the Runaway Coin, and Tesfahun’s Problem) authored by Edna O. Menzis and translated in to Amharic by SIM Children Ministry will be useful for children, family and guardians, and those who are involved in children ministry and they are worth reading.

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×