የኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት – Bible Based Books from SIM Books Ethiopia
SIM Books Ethiopia/Bible Based Book/

የኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት – Bible Based Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በሥነ መለኮት መጻሕፍት ምድብ ሥር፣ “ባለ መሠረት ሁን” ከሚለው ከዋረን ዌንዴል ዌርዝቢ መጽሐፍ፣ በገጽ 78 ላይ የሰፈረውን አንድ አንቀጽ እንደ ማነቃቂያ አቅርበንላችኋል፡፡ እነሆ ንባቡ፡-

 

“እግዚአብሔር ከባሕሪውና ከሕጉ የተነሣ፣ ኃጢአትን መቅጣት ግድ ይለዋል፣ ነገር ግን ከተወዳጁ ልጁ የተነሣ ደግሞ፣ ኃጢአትን ይቅር ለማለት ፈቃደኛ ነው፡፡ ኢየሱስ፣ “ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ የታረደው በግ” (ራእይ 13፡8፤ በተጨማሪም የሐዋ. ሥራ 2፡23፤ 4፡27-78) መሆኑን አስታውሱ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ቀድሞውንም ለይቅርታና ለድነት ዝግጅት አድርጓል ማለት ነው፡፡”

 

“For the sake of His own character and law, God must judge sin, but for the sake of His beloved Son, God is willing to forgive sin. Remember, Jesus is the Lamb ‘slain from the foundation of the world’ (Rev. 13:8; see Acts 2:23; 4:27-28), so that God had already made provision for forgiveness and salvation.”

 

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×