የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ትዳር እና የቤተሰብ ሕይወት መጻሕፍት – Marriage and Family Life Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በትዳር እና በቤተሰብ ሕይወት መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል፡-

  1.  የእያንዳንዱ ወጣት ወንድ ትግል ፡- ወሲባዊ ፈተና እውን በሆነበት ገሀድ ዓለም ለድል የሚያበቁ ስልቶች፣
  2. የእያንዳንዱ ወንድ ትግል፡- የእያንዳንዱ ሰው . . . መምሪያ በአንድ ጊዜ አንድን ድል በማጣጣም በፍትወት የሚመጣን ፈተና ማሸነፍ በስቴፈን አርተር በርን እና ፍሬድ ስቶከር፣
  3. የእያንዳንዷ ወጣት ሴት ትግል፡- በፍወት በተበከለች ዓለም ውስጥ አዕምሮሽን፣ ልብሽን፣ እና አካልሽን ስለ መጠበቅ በሻኖን ኤትሪጅ፣ እና
  4. የእያንዳንዷ ሴት ትግል፡- ወሲባዊና ስሜታዊ ስኬትን አስመልክቶ የእግዚአብሔርን ዕቅድ ማወቅ በሻሮን ኤትሪጅ

በእንግሊዘኛ ተጽፈው በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ወደ አማርኛ ተተርጉመው የተዘጋጁ መጻሕፍት ለክርስቲያኑ ማኅበረሰብ ጠቃሚ ትምህርት የያዙ ስለ ሆነ፣ ሊነበቡ ይገባቸዋል ብለን እናምናለን፡፡

Dear customers, we, in SIM Books Ethiopia, are presenting 35 titles of Marriage and Family Life books on our website. Please, check out the Women Ministry books category. Out of these, we believe that:

  1. EVERY YOUNG MAN’S BATTLE: Strategies for Victory in the Real World of Sexual Temptation by Stephen Arterburn and Fred Stoeker
  2. EVERY MAN’S BATTLE by Stephen Arterburn and Fred Stoeker
  3. EVERY YOUNG WOMAN’S BATTLE: Guarding Your Mind, Heart, and Body in a Sex-Saturated World by Shannon Ethridge
  4. EVERY WOMAN’S BATTLE: Discovering God’s Plan for Sexual and Emotional Fulfillment by Shannon Ethridge will be useful for the Christian community and they are worth reading.

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×