የኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጻሕፍት – Church History Books from SIM Books Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን፣ እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ23 የተለያዩ ርእሶች ላይ የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና ተመልከቷቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል ጉዞዬ፡- ዝብርቅርቁ ሕይወቴ እና መለኮታዊው ጸጋ በሚል ርእስ በፕሮፌሰር ጥበበ እሸቴ በእንግሊዘኛ ተጽፎ በዳግማዊ ውቤ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ  የተዘጋጀው  መጽሐፍ ለክርስቲያኑ ማኅበረሰብ ጠቃሚ ትምህርት የያዘ ስለ ሆነ፣ ሊነበብ ይገባዋል ብለን እናምናለን፡፡

 

Dear customers, we, in SIM Books Ethiopia, are presenting 23 titles of Church History books on our website. Please, check out the new category of Church History books. Out of these, we think that CRAZY LIFE AND CRAZY GRACE: God’s abiding love through the thick and the thin will be useful for the Christian community and it is worth reading.

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

Leave a Reply

×