በዋረን ዌርዝቢ የተጻፉ የ”. . . ሁን” ተከታታይ መጻሕፍት – “Be” Series Books written by Warren W. Wiersbe

ውድ ደንበኞቻችን፣

እኛ በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የምንገኝ አገልጋዮቻችሁ በ”. . . ሁን” ተከታታይ መጻሕፍት ምድብ ሥር ያሉንን በ35 የተለያዩ ርእሶች ላይ (26 አዲስ ኪዳንን፣ 9 ብሉይ ኪዳንን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት) የተዘጋጁ መጻሕፍት አቅርበንላችኋልና በሥነ መለኮት መጽሐፎቻችን ምድብ ሥር ተመልከቷቸው፡፡

ከእነዚህም መካከል “ንቃ! ከአስመሳይ ሃይማኖተኞች ተጠንቀቅ!” በሚል 2ኛ ጴጥሮስ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዮሐንስ እና የይሁዳ መልእክቶች ላይ ተንተርሶ የተዘጋጀውን መጽሐፍ አሁን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ካለችበት ሁኔታ አንጻር ጠቃሚ ትምህርት የያዘ ስለሆነ ሊነበብ ይገባዋል ብለን እናምናለን፡፡

Dear customers,

We, in SIM Books Ethiopia, are presenting 35 titles of the Amharic translation of the popular “Be” series books (26 of them are based on the New Testament, while 9 of them are based on the Old Testament) by Warren W. Wiersbe on our website. Please, check out the new sub-category under the main category of theology books.

Out of these, we think that “BE ALERT: Be ware of the religious imposters!” by Warren W. Wiersbe will address the current situation of the Ethiopian Church and it is worthy of reading.

http://simbooksethiopia.com/wp-admin/post-new.php

 

 

Leave a Reply

×