ወሰኖች – BOUNDARIES
SIM Books Ethiopia/ Bible Based Book

ወሰኖች – BOUNDARIES

“የየዕለት ኑሮኣችንን ውጤታማነት ከሚቀንሱትና ጣዕም ከሚያሳጡት ጉዳዮች አንዱ ወሰኖችን ያልጠበቀ ኑሮ ነው፡፡ ወሰኖች የተሰኘው መጽሐፍ ሳናውቀው አብሮን ለዘመናት የዘለቀውን ችግራችንን ፍንትው አድርጎ ያሳየናል፤ መፍትሔዎችንም ይጠቁመናል፡፡ እኔ ገና የመጀመሪያዎቹን ጥቂት ገጾች ሳነብ ነው የእኔን ሕይወት-መሰል ነገር ያገኘሁት፡፡ አንባቢ ሁሉ ይህኑኑ ጠብቆ ያንብብ፡፡”

ዝናቡ ገ/ማርያም (ፕሮፌሰር)፣ ከሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ

ወሰኖች በሚል ርእስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ በቅርቡ ለሕትመት የበቃው እና

“Boundaries” ለተሰኘው የዶ/ር ሄንሪ ክላውድ እና ዶ/ር ጆን ታውንሴንድ መጽሐፍ ከሰጡት አስተያየት የተወሰደ፡፡

Leave a Reply

×