ቅይማት፡- በአደባባይ የተፈሩ ሦስት ጥያቄዎች በፊሊፕ ያንሲ – (Disappointment With God: Three Questions No One Asks Aloud) by Philip Yancey

ቅይማት

እግዚአብሔር አድሎአዊ ነውን?

እግዚአብሔር ጸሎትን አይመልስምን?

እግዚአብሔር ስውር ነውን?

ከእያንዳንዱ አማኝ ጋር ከፍተኛ ልባዊ ትስስር ባለው በዚህ የፊሊፕ ያንሲ መጽሐፍ ውስጥ እነዚህ ሦስት ጥያቄዎች በግልጽ ተዳስሰዋል፡፡

ፊሊፕ ያንሲ ያካሄዱት ጠቃሚ ጥናት የበለጸጉ፣ ጥርት ብለው የሚታዩና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተማማኝነት ያላቸውን ምላሾች አስገኝቷል፡፡ ይህ ጥናታዊ ጽሑፍ ታትሞ ሲወጣ በምዕራቡ ዓለም ከፍተኛ ተወዳጅነት ያለው የ“Christianity Today” መጽሔት የ1989 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የላቀ መጽሐፍ አድርገው መርጠውታል፡፡ የአማርኛው ትርጉም መጽሐፍም ከምርጥ እና ተወዳጅ መጽሐፎቻችን መካከል አንዱ መሆኑን እየገለጽን፣ እንድታነቡት የምንጋብዛችሁ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡

Leave a Reply

×