የሐዋርያት ሥራ፡- ጠላት በሆነ ዓለም ውስጥ በድፍረት መመስከር – የወንጌል አርበኞች መመሪያ በዶ/ር ሐዊ ብራንት – ACTS: Courageous Witness in a Hostile World by Dr. Howard Brandt

“…ይህ በዶ/ር ሐዊ ብራንት የተጻፈው የሐዋርያት ሥራ ማብራሪያ መጽሐፍ ዘርዘር ያለ ጥናት፣ በተለይ በ1ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያው አጋማሽ ላይ የተካሄደውን የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክሮች ሥራ ለወቅቱ አብያተ ክርስቲያናት ዐውድ አመቻችቶ አቅርቧል…”

ዶ/ር ተስፋዬ ያዕቆብ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ

Leave a Reply

×